@felsefna · 4.7K subscribers
የፍልስፍና እይታዎች
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/felsefnaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 31, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
"ሁሉን ነገር መፈለግ፣ ሁሉን መሻት፣ ያለገደብ ለመኖር ማሰብ የዚህ ዓለም ጣጣ፣ የድካም ምንጭ ነው። የምትጠቀምበትን ያክል ብቻ እወቅ፤ የሚያጠግብህን ያክል ብቻ ብላ፤ የሚያረካህን ያክል ብቻ ጠጣ፤ ሁሉን ነገር ማጣት ሰቀቀን ቢሆንም ሁሉን ነገር ማግኘትም ዕዳ ይሆናል፡፡ ምንም አለማወቅ ባዶነት ቢሆንም ሁሉን ማወቅ ደግሞ ሸክምም ይሆናል።" ምንጭ ፡- ዝጎራ በ ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
በአንድ ዘመን ሀገረ-ህንድን የሚመራ ንጉስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ይሾማል።በወቅቱ የሀገሪቷን የደህንነት ጉዳይ ለሌሎች ሀገሮች መረጃ መስጠት በሞት ያስቀጣ ነበር።ታድያ የተመረጠው የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በዚህ ወንጀል ይያዝና ሞት ይፈረድበታል።ቅጣቱ የሚፈፀምበት ቦታ በሰዋራ ስፍራ የሚገኝ አዳራሽ ውስጥ ነበር።ታዛቢዎች አዳራሹን ሞሉ።ሁለት የመሞቻ መንገድ ለወንጀለኛው ቀረበ።በቀኝ በኩል አንድ የጥንት ጠብ-መንጃ(ጠመንጃ)፣በግራ:- ጥቁር ቀለም የተቀባ የተዘጋ በር ይገኛል።የውጭ …
እንድታስታውሱ የምመክራቹሁ:- በህይወት እንድትኖሩ እና ህይወት ምን እንደሆነች ለማወቅ እንድትሞክሩ ነው። በሕይወት መኖራችሁ በጣም ውድ ነገር መሆኑ አስታውሱ ። ህይወትን አክብሩ ። ከህይወት የበለጠ የተቀደሰ ፣ ከሕይወት የበለጠ መለኰታዊ የሆነ ነገር የለም ። #ህይወታችሁን አክብሩ ። ህይወታችሁን በማክበርም የሌሎችን ህይወት ማክበር ትጀምራላችሁ ። ዋናው ምክንያት ህይወትን ካከበራችሁ አበባን እንኳን መቅጠፍ ይከብዳችኃል። አበባው ያስደስታችኃል ፣ ትወዱታላችሁ ፣ትዳስሱታላ…