@philoso_phy · 16.8K subscribers
☞የዕውቀት መጀመሪያ አለማወቅን ማወቅ ነው፠ ~ማወቅ ደግሞ ከማሰብ ይጀምራል✔️ #የፍልስፍና_ስራ_ሰውን ለተፈጠረበትየሰውነትአላማ ማብቃትነው ❖ ጥንታዊ ፍልስፍናዎች< ❖ አስገራሚ አውነታዎች< ❖ ሳይኮሎጂ< ❖ አስደማሚ ታሪኮች< ❖ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አስተንትኖት< ☞ጠቅልሎ የያዘ ለነፍስና ለስጋ የሚበጁ ለሰላማዊ ህይወትም ሆነ ለምድራዊ ቆይታ መሠረት የሚሆኑ አጅግ በረካታ ሀሳቦችን ለናንተ ያደርሳል
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/philoso_phyIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 30, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🌿ሰዎች ለምን ያለ ማቋረጥ ስልካቸውን ይነካካሉ፣ ወሬ ያወራሉ፣ በቁጣ ይሞላሉ፣ ተቀባይነትን ይፈልጋሉ፣ ስራ ያበዛሉ፣ በመዝናኛ ይተበተባሉ፣ ወይም ሁልጊዜ ማነቃቂያ ይፈልጋሉ? 😡ምክንያቱም ስክነት አደገኛ ነው። በዝምታ ውስጥ፣ አእምሮ በህይወት ዘመኑ ሁሉ ሲሸሻቸው የኖረውን ነገሮች መስማት ይጀምራል፡ ሞት፣ ብቸኝነት፣ ጸጸት፣ ባዶነት፣ ነፃነት፣ የጊዜ መክነፍ፣ ትርጉም አልባነት እና የህልውና አስፈሪ ሃላፊነት። ብሌዝ ፓስካል ከክፍለ ዘመናት በፊት እንደጻፈው፣ "የሰው ል…
[media, no text]
#ወንድ_ልጅን_ፍጹም_የሚቀይሩት_6_የሕይወት_ገጠመኞች፦ 6ኛው ያስገርምሃል 1. አባቱን በሞት ሲያጣ 2. የሕይወትን የመጨረሻውን አዘቅት ሲቀምስ 3. እጅግ የሚያፈቅራት ሴት ቀስ በቀስ ከእጁ ስትወጣ ማየት 4. መሆን የሚያስፈራውን ሆኖ መገኘት 5. እናቱ የሰው ፊት ስታይ ማየት 6. የልጁን እጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጨብጥ
ስም : 7/10 Mankind and Its 4 Gods ዘውግ : ኢ- ልብወለድ ፣ ግለ ታሪክ፣ የሰው ልጅ ባህርያት ፣ ፍልስፍና የገፅ ብዛት : 95 የንባብ ቆይታ : 80-85 ደቂቃ ቋንቋ : አማርኛ
"ተገኘ የተባለው ድፍድፍ የጠላ ነው እንዴ" (በእውቀቱ ስዩም) በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሳቢያ ወትሮም በጫፍ ላይ ያለው ኑሩዋችን የቁልቁሊት እየነካው ነው፤ ድሮ “ከኑግ የተገኘህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ “ ይባል ነበር ፤ የሚገርመው እኛ ከኑጉ አርባ ሚሊዮን ክንድ ርቀን ፥ ዘነዘናው አላስተረፈንም፤ በቀደም የኢንትርኔቱን ኬብል ከቀይባህር ላይ ሊበጥሱት እየተሰናዱ ነው ፤ የሚል ወሬ ስለሰማሁ ለምንም ለምንም ብየ ባለሀያ አንድ ኢንች ቲቪና ዴክ ገዛሁ፤ ከዚያ ቪድ…
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $3–10.