ፍልስፍና እና የፍልስፍና አባባሎች: post #443 — TG.ME

#የትኛውም እንሰሳ የተራክቦ ስሜቱን የሚወጣው የሴቷን ሽንት አሽትቶና እርጉዝ አለመሆኗን አረጋግጦ ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ወቅትና የሴቷን ፈቃደኝነት ተከትሎ ነው።
#የሰው ልጅ ግን ስግብግብ በመሆኑ ያለ ሴቷ ፍቃድና አስገድዶ ደፋሪ ሆኖ ከእንሰሳ በታች የዘቀጠ የስብዕና ኖሮት አለማፈሩ አስገራሚ ፍጡር ያደርገዋል ።
ኦሾ/Osho
October 7, 2021 19.5K 88