@beingamhara · 436 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/beingamharaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 16, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የመጨረሻው እራት በግዮን ወንዝ አጠገብ ! የእኛ የዐማራዎች ማን የመሆን ትግል በወል አጠራሩ የዐማራ ብሔርተኝነት ትግል ከተጀመረ ጀምሮ የማንነት ፍለጋውና ፍቅሩ አይሎ ውስጣቸውን ንጦ አይተኬና አይረሴ ዋጋ የከፈሉ ፣ ዛሬም እየከፈሉ ያሉ እና የዐማራን ቀደምትነት ነገ ላይ ለማየት የሚጥሩ፣ የዛሬው የሰቆቃ ዘመን ፈውስ አግኝተው ነገ ላይ ህዝባቾንና ወገናችን በደስታና በሀሴት፣ በክብርና በማንነት ይኖር ዘንድ ልባቸው ላይ ስንቅ የሰነቁ፣ ክንዳቸው ላይ ተስፋ የያዙ፣ አእ…
በአምባገነን መንግሥት ሥር የመኖር አንደኛው ክፉ ውጤት መንግሥታዊ ሽብርን እንደ ዕለታዊ ሁነት መቀበል ነው። ይህን ክፉ ውጤት መቀበል ለጅምላ ግድያ፣ ለጭፍጨፋ፣ እና ለዕልቂት ያለንን የቁጣ ስሜት ያደንዘዋል። አምባገነኖች ሽብርን ሁልጊዜ የሚከተለን የሕይወት ጥላ ያደርጉታል። ከጥላችን ማምለጥ የተሳነን መሆናችንንም ቀስ በቀስ ያስተምሩናል። የኢትዮጵያ አምባገነን መንግሥት የዐማራ ጭፍጨፋን፣ ሽብርን እና ግድያን አስለምዶናል። በጥይት ተደብድቦ መሞት፣ በጅምላ መጨፍጨፈ፣ እ…
[media, no text]
ዘመቻ አንድነት ድል የደምበጫው ድል ያስመዘገበው ውጤት !
የህልውና ትግል ውስጥ ያለ እውነተኛ መሪ፤ መሪ ብቻ ሳይሆን የትግሉም ህያው መገለጫ ነው። የህዝባችንን የተስፋ ክብደት መሸከም፣ ከፍተኛ ጫናን መቋቋም እና የትግሉን እንቅስቃሴ በውጫዊም ሆነ ውስጣዊ ስጋት ውስጥ እንዳይወድቅ ማረጋገጥ ያለበት ነው። አንድ መኪና ወይንም ጀልባ ፣ አውሮፕላን ወይንም ባቡር ያለመሪ ሊቆም እንደማይችለው ሁሉ ፤ ህዝብ ያለመሪ አይነ ስውር ነው። ለዛም ነው ላለፉት 50+ አመታት ዐማራ ያለመሪ በመሆኑ ገደል ሲገባ፣ ገደል ሲጣል የኖረው ‼️ እ…