የመጨረሻው እራት በግዮን ወንዝ አጠገብ ! የእኛ የዐማራዎች ማን የመሆን ትግል በወል አጠራሩ የዐማራ ብሔርተኝነት ትግል ከተጀመረ ጀምሮ የማንነት ፍለጋውና ፍቅሩ አይሎ ውስጣቸውን ንጦ አይተኬና አይረሴ ዋጋ የከፈሉ ፣ ዛሬም እየከፈሉ ያሉ እና የዐማራን ቀደምትነት ነገ ላይ ለማየት የሚጥሩ፣ የዛሬው የሰቆቃ ዘመን ፈውስ አግኝተው ነገ ላይ ህዝባቾንና ወገናችን በደስታና በሀሴት፣ በክብርና በማንነት ይኖር ዘንድ ልባቸው ላይ ስንቅ የሰነቁ፣ ክንዳቸው ላይ ተስፋ የያዙ፣ አእምሯቸው ላይ የትንሳኤ ፍታቱን ያሰሉ አያሌ ናቸው። እንዲህ በቀላሉ የሚሆን ነገር ባይኖርም እንኳን እስከ ዓለም ጫፍ ተጉዞ የዐማራን ህልውና ለማቃነት መናኝ ዐማራ ከሆኑት ውስጥ የአንዱ ወንድማችን የበዓል ስጦታ እነሆ ዛሬ በዚህ ቀርቧል! የመጨረሻው የዐማራ እራት በግዮን ወንዝ አጠገብ !
April 21, 2025 1.4K 2