ጠላቶቻችን በጭካኔ ከራያ እስከ ወልቃይት፣ ከዛም መሀል ከመተከል እስከ ደራ ዐማራን እያረዱ፣ ወገኔ ተነካ ብሎ… — State of Amhara (ነጣ የዐማራ መንግስት) — TG.ME

ጠላቶቻችን በጭካኔ ከራያ እስከ ወልቃይት፣ ከዛም መሀል ከመተከል እስከ ደራ ዐማራን እያረዱ፣ ወገኔ ተነካ ብሎ የሚነሳ ዐማራ ሲጠፋ፣ ሸዋን "የመኳንንት ዘር፣ የገዥ መደብ" እያሉ ፈርጀው ነጣጥለው መቱት። የአርበኛ ዘር እየተመረጠ ፣ ጀግናና ደመ ሞቃቱ ዐማራ እየታነቀ ተበላ። ያኔ ጠላቶቻችን የልብ ልብ ተሰምቷቸው። ዐማራን ሱሪውን አስፈትተነዋል፣ እኔዳይነሳ አድርገይ ቀብረነዋል፣ በየስብሰባው ገለን የቀበርነውን ዐማራ አታንሱብን እያሉ ተዘባበቱብን። ጸያፍ ስድብ ዐማራን በእብሪት አዋረዱት። የክልሉን ዐማራ የብሄረ ብሔረሰቦች ብለው አፈራረሱት። ዐማራን በእየምክያቱ በታተኑት። አንዱ ለአንዱ ስጋት እንዲሆን ምክንያት ፈጠሩለት። የክልሉን ውስጥ ዐማራ ከበታተኑት በኆላ አቅም ሲያጣ ከክልሉ ውጭ ያለውን ይተዟዟሩ በግፍ፣ በጭካኔ አርደው ቀገደል ጣሉልት። እስከ ነብሱ በገደል ወረወሩት። እሷት ለቀቁበት። በቁም ሲጠግቡ፣ ከማህጸን የዐማራን እናት ሆድ እየቀደዱ ጽንስ አስወረዱ። ህጻን አዛውንት ሳይሉ ዐማራን በተገኘበት ሁሉ ተሳዳጅ፣ ተቅበዝባዥ አደረጉት። It's never forgotten !! Never !! የነቃ ዐማራ ሲፈጠር፣ ግፉን የሚቃወም ግለሰብ ሲወጣ እየጠበቁ ገደሉት። በሞቱም ዐማራን ሰደቡት። ተዘባበቱበት። ከዚህ በኋላ ዐማራ ስጋት አይሆንም፣ በሱሪው ላይ አሸንተነዋል፣ ብለው እንደ ህዝብ ሰደቡን። በእየማጎሪያ ቤቱ ያጎሩትን ዐማራ "ሽንታም ዐማራ" እያሉ አጥን ድረስ ዘልቆ የሚሰማ ማንነታዊ ጥቃት አደረሱበት። በማናለብኝነት ደብዛው የጠፋው ዐማራ ሀገሩ ይቁጠረው። በልጅነት ዕድሜያ ያየሁት ሰቆቃ እልቅፍ የሚነሳ፣ እረፍት የሚያሳጣ ነበር። እንደአሁኑ እንኳን ሳይገባኝ። እነ ፕሮፌሰር አስራትን ገድለው፣ እነ ጎቤ መልኬን ገድለው፣ እነ ሰጠኝን ገድለው፣ እነ አሳምነውን ገድለው፣ እነ አስቻለውን ገድለው አጥንት የሚሰብር ስድብ ሰድበውናል። የዐማራን ሞራል ይገድላል፣ ተስፋ ያስቆርጣል ያሉትን ሁሉ ከጅሜላ እስር እስከ ጅምላ ግድያ ፈጽመዋል። አይራሩልንም ! ሲበዛ ጨካኞች ናቸው። የቀጠለው ጭካኔያቸው፣ የማጥፋት ጽኑ ዓላማቸው አሁንም ዐማራን በጭካኔ እየገደሉ፣ ለመግደልም እየሰሩ ነው። አብይ አህመድ ዘመናዊ ኦነግ + ህወሓት ነው። ዐማራን ሰብረነዋል የሚለውን ለማረጋገጥ ሞራል፣ ቅስሙንም ለመግደል በርትቶ እየሰራ ያለ ነው። የአሁኑ ዘመናዊ የፖለቲካ ትጌል ይህ ነው። ተቀናቃኝህ በጭራሽ ሌላ ጊዜ ስጋትህ እንዳይሆን ፤ ትጥቁን ብቻ ማስፈታት ሳይሆን፣ ወኔውንም ማስፈታት፣ አካሉን መግደል ብቻ ሳይሆን ስነልቦናውንም መግደል የሚል ነው። አብይ ለዚህ ተግቶ እየሰራ ነው። የዐማራ ፋኖ መሪዎችን ከእኛዎች ብአዴኖችና የብአዴን ተፈጥሮ ተጨምሮበት ከፋፍሎ፣ ሊፈመሪዎችን ሊገድል አሉበት የተባለውን መንደር፣ ጫካ በድሮን እየደበደበ ነው። ያለ የሌለ አቅሙን ተጠቅሞ መሪዎችን ለመግደል እየጣረ ነው። በተለይ አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመግደል ጥረት እያደረገ ነው። በዚህ ሶስት ነገር ይሳካልኛል ብሎ ነው። 1. ሰሞኑን በባህርዳር ስብሰባቸው እንዳሉት "አውራው ከተመታ መንጋው ይበተናል" በሚል ነው። 2. ዐማራዊ ልዩነትና የጎጥ አጀንዳ ያስነሳልኛል በሚል ሲሆን 3. አርበኛ ዘመነ ካሴን መትቼ ዐማራን ትጥቁን አስፈትቼ፣ ቅስምና ስነ ልቦናውን ሰብሬ አጠፋዋለሁ በሚል ነው። ከዚህ ቀደም እንዳደረጉት ስጋት የሆነባቸውን ዐማራ ገድለው ዐማራን "መቼም አይችልም፣ አቅም አሳጥተን ሰብረነዋል" ብለው ሊዘባበቱ፣ በጭቃኔ ሊገድሉን፣ የከፋም ሊፈጽሙብን በማሰብ ነው። ስለሆነም፦ አንድ መሆን፣ መሪን መጠበቅ፣ መሪውችም የፎቶ ሾው መቀነስ ይኖርባቸው ዘንድ የሚጠቁም ነው !

October 25, 2024 802 1