@Governmentorga · 4.8K subscribers
ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ ሊንክ መላክ ይችላሉ @YT1984
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/GovernmentorgaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 6, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://aarevenuesbureau.gov.et/?page_id=601
ማንኛውም ትርፍ የሚያስገኝ ስራ ንግድ ነው፡፡ ስለዚህ ትርፍ የሚያስገኝ ስራ ለመሰማራት ንግድ ፈቃድ ማውጣት ያስፈልጋል፡፡ ስራ ከጀመረ በኋላ ዘግይቶ ንግድ ፈቃድ ያወጣ ግለሰብ/ድርጅት ግብር አከፋፈል ምን ይመስላል? - ፈቃድ ሳያወጣ ሲሰራ የተገኘ ግለሰብ/ድርጅት ግብር ታሳቢ የሚደረገው ስራ መስራት ከጀመረበት ቀን ጀምሮ እንጅ ፈቃድ ያወጣበት ቀን ታሳቢ ተደርጎ አይደለም፡፡
የአ/አበባ ገቢዎች ቢሮ እና የቅ/ጽ/ቤቶች አድራሻ1 ዋና መ/ቤት አፍሪካ ህብረት አጠገብ አማጋ ህንፃ ላይ 2 ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት 3 አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ልደታ ፍርድቤት ዳርማር ፊትለፊት /ዳሸን ህንፃ/ 4 አዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት እስቴዲየም የሀ ህንፃ ላይ 5 መርካቶ ቁጥር 1 ቅ/ፅ/ቤት ሱማሌ ተራ ተክለ ሀይማኖት ሆስፒታል አጠገብ 6 …
[media, no text]
በገዥው ተይዞ ስለሚከፈል ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም 15% ዊዝሆልድ ማድረግ የሚችሉት የፌደራል፣የክልልና የከተማ አስተዳደር የመንግስት መ/ቤቶችና የመንግስት የልማት ድርጅቶች እንዲሁም የተመረጡ የግል ድርጅቶች ብቻ ሲሆኑ ከዚህ ውጭ ያሉ በ3 ተከታታይ ዓመታት 10 ሚሊዮንና በላይ ጠቅላላ ገቢ ያስመዘገቡ ግለሰብ ግብር ከፋዮች እና አክስዮን ማህበራት፣ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ህ/ስ/ማ፣ሽርክና ማህበር፣ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች፣በጎ አድራጎት ድርጅቶች ወይም የኢትዮጵያ ማህበሮች …