Addis ababa Revenues Bureau: post #246 — TG.ME

በንግድ ስራና ቤት በማከራየት የተሰማራ ማንኛውም ግለሰብ ማሟላት ያለበት • አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም ሞልቶ ማቅረብ • የታደሰ የነዋሪነት መታዎቂያ፣ • ወቅታዊ የኢትዮጵያ ወይም የሌላ አገር ፓስፖርት ፣ • የኢትዮጵያ ወይም የሌላ ሀገር የታደሰ መንጃ ፈቃድ፣ • የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት • ለውጭ ዜጋ የስራ ፈቃድ/ፓስፖርት • ከ6 ወር ወዲህ የተነሳው 3*4 ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ • በሞግዚትነት /በእንደራሴነት የሚያስተዳድር ከሆነ የሞግዚትነት/እንደራሴነት ከፍ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ • የይዞታ ማረጋገጫ ወይም የኪራይ ውል ይዘው መሄድ ይጠበቅብዎታል፡፡

March 30, 2022 15.1K 16