Addis ababa Revenues Bureau: post #243 — TG.ME

ተርን ኦቨር ታክስ ክፍያ ማሳወቂያና መክፈያ ጊዜ የደረጃ ሀ ግብር ከፋዮች ተብለው የሚታወቁ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የመመዝገብ ግዴታ የሌለባቸው ታክስ ከፋዮች በየወሩ የሂሳብ መዝገብ ለሚይዙ የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች በኢትዮጵያ የበጀት ዓመት ወይም በታክሱ ባለስልጣን ሲፈቀድ በአውሮፓ ዘመን አቆጣጠር ከዓመቱ የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ የሚቆጠር የየሶስት ወር ጊዜ ወይም ሀምሌ፣ጥቅምት፣ጥርና ሚያዚያ ወራቶች ከ1-30 ባሉት የስራ ቀናት የሂሳብ መዝገብ ለማይዙ የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች የበጀት ዓመቱ ከሀምሌ1-30 ባሉት የስራ ቀናት ማሳወቅ ወይም መከፈል ይኖርበታል፡፡

March 30, 2022 18.6K 21