የአ/አበባ ገቢዎች ቢሮ እና የቅ/ጽ/ቤቶች አድራሻ1 ዋና መ/ቤት አፍሪካ ህብረት አጠገብ አማጋ ህንፃ ላይ 2 ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት 3 አዲስ አበባ ቁጥር 1 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ልደታ ፍርድቤት ዳርማር ፊትለፊት /ዳሸን ህንፃ/ 4 አዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት እስቴዲየም የሀ ህንፃ ላይ 5 መርካቶ ቁጥር 1 ቅ/ፅ/ቤት ሱማሌ ተራ ተክለ ሀይማኖት ሆስፒታል አጠገብ 6 መርካቶቁጥር 2 ቅ/ፅ/ቤት 7ኛ አማኑኤል መሄጃ ታክሲ መያዣ 7 አራዳ ክ/ከአ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ፒያሳ እናት ህንፃ 8 ቦሌ ክ/ከአ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ገርጂ ቶታል አንበሳ ጋራዥ አጠገብ 9 ቂርቆ ስክ/ከአ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ቄራ ቅድስት ታወር ህንፃ 10 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከአ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ጀርመን አደባባይ አካባቢ አድማስ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ 11 የካ ክፍለ ከተማ አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት መገኛኛ አማረ፣አብርሀም እና ልጆቹ ህንፃ 12 አዲስ ከተማ ክ/ከአ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት መሳለሚያ እህል በረንዳ እሳት አደጋ አጠገብ 13 ጉለሌ ክ/ከአ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት እንቁላል ፋብሪካ ሪፍት ቫሊዩኒቨርስቲ አጠገብ ቃሲም ህንፃ 14 ኮልፌ ክ/ከአ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት በቀለ እሸቴ ህንፃ ሞቢል ነዳጅ ማደያ አካባቢ 15 ልደታ ክ/ከ አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ለገሀር ተወልደ እና ልጆቹ ህንፃ 16 አቃቂቃሊቲ ክ/ከአ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት አቃቂ ቶታል ኦሮሚያ ባንክ አጠገብ 17 ለሚኩራ ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት ሲኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
Addis ababa Revenues Bureau: post #255 — TG.ME
April 7, 2022 36.9K 220