Addis ababa Revenues Bureau: post #252 — TG.ME

ግብር ተቀናሽ የሚደረግበት የእቃ ወይም አገልግሎት አቅራቢ የግ/ከ/መ/ቁጥሩንና የፀና የንግድ ስራ ፈቃድ (ሁለቱንም) ግብር ቀንሶ ለሚያስቀረው ገዥ ሊያቀርብ ካልቻለ ገዥ ለአቅራቢ ከሚፈፅመው ጠቅላላ ክፍያ ላይ 30% ግብር ተቀናሽ ማድረግ አለበት

April 7, 2022 19.8K 22