ካሽሬግስተር ማሽን ለማስወገድ ምን ያስፈልጋል? ከእዳ ነፃ ለመሆንዎ ክሊራንስና የመዝጊያ ደብዳቤ፣ግብር ከሚከፍሉበት ቅ/ጽ/ቤት የተፃፈለዎት ደብዳቤ፣ ከአቅራቢ ድርጅት የተሰጠ ቅፅ፣ባለቤት ከሆኑ የቀበሌ መታወቂያ/ኮፒ፣ተወካይ ከሆኑ ውክልናና የቀበሌ መታወቂያ/ኮፒ ፣ ሰርቪስ ቡክ ያስፈልጋል፡፡
March 30, 2022 16.1K 19