ተቀጣሪና የሙያ ስራ ለሚሰራ ሰው ማሟላት ያለበት • አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም ሞልቶ መቅረብ • የታደሰ የቀበሌ/የመ/ቤት/የገበሬ ማህበር መታቀቂያ/መንጃ ፈቃድ ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ • የሰራተኛው ቅጥር ፈፃሚ መስሪያ ቤት ቋሚ አድራሻ ካርዱ በሚወጣበት ክ/ከተማ መሆን • የመ/ቤት ሲሆን የሰራተኛው ቅጥር ፈፃሚ መ/ቤት ቋሚ አድራሻ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚወጣበት ክ/ከተማ መሆን
March 30, 2022 17.6K 18