Addis ababa Revenues Bureau: post #256 — TG.ME

ማንኛውም ትርፍ የሚያስገኝ ስራ ንግድ ነው፡፡ ስለዚህ ትርፍ የሚያስገኝ ስራ ለመሰማራት ንግድ ፈቃድ ማውጣት ያስፈልጋል፡፡  ስራ ከጀመረ በኋላ ዘግይቶ ንግድ ፈቃድ ያወጣ ግለሰብ/ድርጅት ግብር አከፋፈል ምን ይመስላል? - ፈቃድ ሳያወጣ ሲሰራ የተገኘ ግለሰብ/ድርጅት ግብር ታሳቢ የሚደረገው ስራ መስራት ከጀመረበት ቀን ጀምሮ እንጅ ፈቃድ ያወጣበት ቀን ታሳቢ ተደርጎ አይደለም፡፡

April 7, 2022 27.7K 34