@Goqaeth · 3.2K subscribers
All about Ethiopia!!! ሁሌም ስለ ኢትዮጵያ እንዲሁም አለም-አቀፍ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበረሰባዊ ዜና ከትንተና ጋር።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/GoqaethIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 30, 2018per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
በሯንንዳ እና በ ደቡብ አፍሪካ መካካል ውጥረቶች ወደ ጦርነት ያመሩ ይሆን የደቡብ አፍሪካው መሪ ራምፎንሳ እንዳሉት ከሆነ ከሯንዳ አንዳች ጥቃት የሚደርስብን ከሆነ ራሳችንን ለመከላከል ጦርነት እናውጃለን ሲል በሯንዳ በኩል ፕሬዚዳንት ፕልካጋሜ ደቡብ አፍሪካ ጦርነትን የሚመርጡ ከሆነ በፈለጉት ቋንቋ ልንመልሳቸው ዝግጁ ነን ሲል አስታየታቸውን ሰጥተዋል በኮንጎ ለተገደሉት 13 የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ተጠያቂዎቹ የኮንጎ አማፂያን ሃይል M23 እና የሯንዳ ሃይሎች መሆናቸውን…
[media, no text]
ፈረንሳይ የዴንማርክን ሉአላዊነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ ከሆነ ከአሜሪካ ጋር ጦርነት ልትገባ እንደምትችል አስታወቀች የአሜሪካ እና የአውሮፓ ግንኙነት እየሻከረ መቶ አሁን ላይ እየተበጠሰ ይመስላል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት ከተመለሱ ቡሃላ ያሻቸውን መሬት አማረኝ ማለት አብዝተዋል በዴንማርክ ለ800 አመት ስር የኖረችውን ግሪንላንድ ደሴት ለመጠቅለል በይፋ ተናግረዋል የሚያስማማ ቡድንም ወደቦታው ልከዋል ታዲያ የግሪንላንድ መንግስት ይህ የማይ…
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጆርዳን የጋዛ ተፈናቃዮችን እንድትቀበል ጠየቁ ጆርዳን ውስጥ የፍልስጤምአዊያን ብዛት ከጆርዳን ግማሹን ሲሆንነገር ግን ከፓርላማው ታግለው ይህ ነው የሚባል የፖለቲካ ድምጽ ሳይኖራቸው ኖሮዋል አሁን ላይ ትራምፕ ከጋዛ የተፈናቀሉ ፍልስጤማዊያን ወደጆርዳን በመላክ የሁለት ሃገሮች መፍትሄ ለመፍጠር ማሰባቸውን ገልጸዋል አክለውም ጆርዳን የሚለውን ስያሜ ወደ ፍልስጤም ለመቀየር ሃሳባቸውን ሰጥተዋል