#በሲዳማ ክልል ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ተገልብጦ ሙሽራውን ጨምሮ የ71 ሰዎች ህይወት አልፏል!!!!
⚡️#ምስራቅ #ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ ልዩ ስሙ #ጋላና ድልድይ ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ ድልድዩን ስቶ ወደ ወንዝ ዉስጥ የገባው አይሱዙ ከወንድ ወገን የነበሩ ዘመዶችን የያዘ ሲሆን በአደጋው በአጠቃላይ የ71 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧዋል።
⚡️#የምስራቅ #ሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ ማቴ መንገሻ (ዶ/ር) #ለቲክቫህ ባደረጉት መግለቻ እስካሁን ለአደጋው ሰበብ ያለው መላምት በገጠር አከባቢ የተለመደው በሰርግ ወቅት በክፍት መኪኖች ላይ ከመጠን በላይ ጭኖ አልፎ አልፎም መጠጥ ጠጥቶ የማሽከርከር ልማድ ሊሆን እንደሚችል ገልፀዋል ።
#ሲዳማ #ቦና #መኪና_አደጋ
©TIKVAH
Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk
5
2
1December 30, 2024 1.8K


