Goqa-ጎቃ (Ethio-news): post #15550 — TG.ME

#Update #ደቡብ ኮሪያ በቦይንግ አውሮፕላኖች ላይ ፍተሻ እንዲደረግ አዘዘች የሀገሪቱ የመሰረተ ልማት እና የትራንስፖርት ሚኒስቴር አንደገለፀው #ደቡብ ኮሪያ ካጋጠማት አሰቃቂ አደጋ ቡሃላ ባሏት #የቦይንግ አይሮፕላኖች በተለይም በተከሰከሰው በቦይንግ 737-800 ሞደል ላይ ልዩ ፍተሻ ታደርጋለች። በደህንነት ስጋት ምክንያት አደጋውን ተከትሎ #በጀጁ አየርመንገድ ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ከ60,000 በላይ ሰዎች ትኬታቸው ተመላሽ ሲሆን ጉዟቸው ተሰርዟል። #ጀጁ #ቦይንግ #አደጋ Join Us https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk

December 31, 2024 3.1K 1