Goqa-ጎቃ (Ethio-news): post #15545 — TG.ME

#Breaking_News

#በደቡብ ኮሪያ 175 ተሳፋሪዎችን ይዞ የነበረ አይሮፕላን ተከሰከሰ!!!

⚡️ባለቤትነቱ የጀጁ አየርመንገድ የሆነው ቦይንግ 737-800 አይሮፕላን #ከታይላንድ ተነስቶ #ደቡብ ኮርያ ሙዋን ኤርፖርት ሊያርፍ ሲል ባጋጠመ አደጋ በሆዱ አየተንሸራተተ መጥቶ መጨረሻ ላይ ሙሉ ለሙሉ መንገዱን ስቶ በመውጣት ሲጋጭ የሚያሳዩ ምስሎች ተለቀዋል።

⚡️እስካሁን አደጋውን ምን እንዳስከተለው ባይታወቅም በአደጋው የ85 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተረጋግጧል። 2 የበረራ ሰራተኞች ሲተርፉ አሁን ላይ ከቀሪዎቹ ተሳፋሪዎች መካከል የሚተረፈ እንደሚኖር አይገመትም።

#ደቡብ_ኮሪያ #ሙዋን #አደጋ

Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk
😭4🙏3😨2
December 29, 2024 2.2K 2