Goqa-ጎቃ (Ethio-news): post #15552 — TG.ME

ፈረንሳይ የዴንማርክን ሉአላዊነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ ከሆነ ከአሜሪካ ጋር ጦርነት ልትገባ እንደምትችል አስታወቀች

የአሜሪካ እና የአውሮፓ ግንኙነት እየሻከረ መቶ አሁን ላይ እየተበጠሰ ይመስላል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ነጩ ቤተመንግሥት ከተመለሱ ቡሃላ ያሻቸውን መሬት አማረኝ ማለት አብዝተዋል በዴንማርክ ለ800 አመት ስር የኖረችውን ግሪንላንድ ደሴት ለመጠቅለል በይፋ ተናግረዋል የሚያስማማ ቡድንም ወደቦታው ልከዋል

ታዲያ የግሪንላንድ መንግስት ይህ የማይታሰብ መሆኑን የዴንማርክ ሉአላዊነት ለድርድር የማይቀርብ ነው ይህን ገፍቶ ሊመጣ ጦረነት የመጨረሻው አማራጭ ነው የሚል መግለጫ ሰጥተዋል

የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር Jean-Noël ዴንማርክ እርዳታ ከፈለገች ከሌሎች የአውሮፓ ወንድሞቻቸው ጋር በመሆን ጥሪያቸውን ለመመለስ ወደ ግሪንላንድ ጦራችንን እንዘምታለን ሲሉ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል

@Goqaeth
👍4❤1
January 28, 2025 3.6K