#Update
ተ.መ.ድ በአፍሪካ ህብረት አደራጅነት #ሶማልያ ውስጥ #አልሸባባን እንዲዋጋ የተዋቀረውን ኃይል አፅደቀች!!!
⚡️ላለፉት ሶስት አመታት #ሶማልያ ውስጥ #አልሸባብን ሲዋጋ የቆየው የአፍሪካ ህብረት ሽግግር ተልዕኮ (#ATMIS) የአገልግሎት ዘመኑ በፊታችን ማክሰኞ ማብቃቱን አስመልክቶ ተተኪው የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ(#AUSSOM) ግዳጁን ለመረከብ ሲዘጋጅ ቆይቷል።
⚡️የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት #AUSSOMን ለማፅደቅ ባደረገው ስብሰባ ከ15ቱ ሃገራት 14ቱ አዉንታዊ ድምፃቸውን ሲያሰሙ አሜሪካ ድምፀ ተዐቅቦን መርጣለች። በዚህም መሰረት ተ.መ.ድ የተልኮውን 75% ወጪ ይሸፍናል።
⚡️በስብሰባውም #ሶማልያ እና #ኢትዮጵያ ድምፅ ባይሰጡም እንደ ታዛቢ እንዲሳተፉ መጋበዛቸው አይዘነጋም።
#AUSSOM #ተመድ #አፍሪካ_ህብረት
Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk

3
2December 28, 2024 1.5K