#ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የቡና ንግድ የምታገኘው ትርፍ በ72% ማደጉ ተገለፀ!!!
⚡️#ኢትዮጵያ ወደ ውጪ ከምትልካቸው ሸቀጦች አንድ አራተኛውን የሚይዘው የቡና ንግድ በዚህ ዓመት የመጀመሪያ አምስት ወራት ውስጥ $797 ሚልዮን ዶላር ገቢ በማስመዝገብ ከተጠበቀው በለይ ትርፋማነትን አስገኝቷል።
⚡️በሀገራችን የቡና ምርት ከስድስት ሚልዮን በላይ ለሚሆኑ ገበሬዎች ስራን የፈጠር ከመሆኑም በላይ በሽያጭ አና ዝግጅት ሂደቱ 10 ሚልዮን ዜጎችን ያሳትፋል።
#ቡና #ኢትዮጵያ #ንግድ
Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk

December 24, 2024 1K