የአዘርባጃን አይሮፕላን መከስከስ የሩስያ አየር ኃይል ስራ ነዉ!!! - አሜሪካ
⚡️የዋይትሃውስ ቃል አቀባይ ጆን ከርቢ እንደገለፀው #አሜሪካ #ለአዘርባጃን አይሮፕላን መከስከስ #ሩስያን ተጠያቂ የሚያደርጉ መረጃዎች አሏት።
⚡️አውሮፕላኑ #ከአዘርባጃን ተነስቶ ወደ #ሩሲያዋ #ቺቺኒያ መዲና #ግሮዥኒ ሲያመራ ባጋጠመው ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ አቅጣጫውን እንዲቀይር ተደርጓል እየተባል ቢቆይም ከአደጋው የተረፉ ሰዎች #በግሮዥኒ ሰማይ ላይ በጥቂቱ ሶስት ፍንዳታ እንደሰሙና አደጋው ከአየር ሁኔታ ጋር የተያያዘ እንዳልሆነ ተናግረዋል።
⚡️የ38 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የአይሮፕላን አደጋ በሩስያ ፀረ-ሚሳይል መሳርያ ተመቶ ነዉ የሚለውን #የዩከሬን ወቀሳ የሚደግፍ መረጃ አለኝ ያለችው #አሜሪካ ጉዳዩን #ከአዘርባጃን መንግስት ጋር ተባብራ ለመመርመር ሃሳብ አቅርባለች።
#ሩስያ #አዘርባጃን #አሜሪካ
©Al-Ain
Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk

4
3December 28, 2024 1.6K