Goqa-ጎቃ (Ethio-news): post #15539 — TG.ME

ትራምፕ #አሜሪካ #ግሪንላንድን ለመቆጣጠር ያላትን ፍላጎት ሲገልፅ #ዴንማርክ ለቦታው የመደበችውን የመከላከያ በጀት አሳደገች!!!

⚡️ትራምፕ በ "Truth" ሶሻል ሚድያ ገፁ "አሜሪካ ለሀገራዊ ደህንነቷ ስትል አንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ነፃነትን ለማስጠበቅ ግሪንላንድን መቆጣጠር እንዳለባት ይሰማታል"  ካለ አንድ ቀን ቡሃላ #የዴንማርክ መንግስት ራስ ገዝ ለሆነችው #የግሪንላንድ ክልል ተጨማሪ 1.5 ቢልዮን ዶላር በጀት እንደሚያወጣ ተነግሯል።

⚡️#ግሪንላንድ ከፍተኛ የመአድን ክምችት ያላት ከመሆኗ በላይ #የአሜሪካ የህዋ ሳይንስ ምርምር ጣብያ የሚገኝባት ቁልፍ ቦታ ናት።

#አሜሪካ #ግሪንላንድ #ዴንማርክ

Join Us
https://t.me/+6HHF7MBj0VUyMjVk
😁2👍1
December 25, 2024 3K