#በሲዳማ ክልል ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ተገልብጦ ሙሽራውን ጨምሮ የ71 ሰዎች ህይወት አልፏል!!!! ⚡️#ምስራቅ #ሲዳማ ዞን ቦና ወረዳ ልዩ ስሙ #ጋላና ድልድይ ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ ድልድዩን ስቶ ወደ ወንዝ ዉስጥ የገባው አይሱዙ ከወንድ ወገን የነበሩ ዘመዶችን የያዘ ሲሆን በአደጋው በአጠቃላይ የ71 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተረጋግጧዋል። ⚡️#የምስራቅ #ሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ ማቴ መንገሻ (ዶ/ር) #ለቲክቫህ ባደረጉት መግለቻ እስካሁን ለአደጋው ሰበብ ያለው…
December 30, 2024 2.3K