@teacher_Bank · 621 subscribers
ዋና አላማዎች፡- ✔️ የት/ት ጥራትን ለማሻሻል የመምህራንን የኑሮ ሁኔታ መሻሻል፡፡ ✔️ የመምህራንን ኑሮ በዘላቂነት ሊለውጡ እና የት/ት ሴክተሩን ሊደገፉ የሚችሉ የኢኮኖሚ አውታሮችን መዘርጋት ፡፡ ዝርዝር አላማዎች፡- 1. የመምህራን ባንክ ማቋቋም፣ 2. የትምህርት ሚዲያዎችን ማቋቋም፣ 3. ሌሎች ሜጋ ፕሮጀክቶችም አሉ፣ ከላይ የተጠቀሱት ከተቋቋሙ በኋላ አንመጣባቸዋለን፡
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/teacher_BankIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 22, 2022per Telegram
We have been tracking it since September 6, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
Freе Tеlegɾam Premiսm giⅴeaԝaγ – joiη bеғoгe it еnds. https://cutt.ly/3tFiJeyI
ክብር አና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! አላስፈላጊ ሊንኮችን ከያዝነው አላማ ውጭ በመለጠፍ ስራ ለምትፈጥሩልን አካላት፣ ያለን አማራጭ የመልክት መላኪያውን መዝጋት መሆኑን አምነንበታል፡፡ አስተያየት ያላቹህ እና መልክት ማስተላለፍ ለምትፈልጉ ቀጥሎ ባለው ቡት እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡ https://t.me/Tebibbank_bot የመምህራን ባንክ (ጠቢብ ባንክ) ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ
ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን ! ለምን ግንዛቤ የመፍጠር ተሳትፏችን ቀነሰ? መወያየት አንፈልጋለን፡፡ ሁሉም መምህራን ግንዛቤ እስካላገኙ ድረስ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ለሁላችንም የሚጠፋን አይመስለነም፣ ባለን ዳሰሳ ብዙ መምህራን ግንዛቤ አንደሌላቸው ለመረዳት ችለናል! ከእያንዳንዳችን ምን ይጠበቃል? እንወያይበት አዎ መምህር ነኝ!
Teachers’ Bank (Tebib Bank) Online 3rd Meeting Date: Saturday; Jan 14, 2023 or 06/05/2015 E.C. Time: Evening 12፡00 -2፡00 local time, በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 12፡00-2፡00) First Speaker: Gizachew B. (opening) – 10 minutes Second Speaker: Mekuria M. (Duties and Responsibilities of Tebib Bank Coordinators…
❤️❤️ ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን ❤️❤️ 🌐🌐🌐 ሊንክ በኢሜይል የላክን ሲሆን የውይይቱን ቀን እና ሰዓት ለማስታወስ አንወዳለን፡፡ 🌐🌐🌐 ✅ የውይይት ቀን፡- ቅዳሜ (06/05/2015 ዓ.ም) ✅ የውይይት ሰዓት፡- ከምሽቱ 12፡00 – 2፡00 የመምህራን ባንክ (ጠቢብ ባንክ) ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ