ክብር አና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! እስካሁን 104 መምህራን ኢሜይል በመላክ የኦንላይን ስብሰባውን… — Teachers' Bank/የመምህራን ባንክ — TG.ME

ክብር አና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! እስካሁን 104 መምህራን ኢሜይል በመላክ የኦንላይን ስብሰባውን አንደሚሳተፉ ያረጋገጡልን ሲሆን አሁንም ኢሜይል ያላካቹህ እንድትልኩልን ለማስታወስ አንወዳለን፡፡ የስብሰባ ቀን፣ ሰአት እና ሊንክ የሚደርሳቹህ በኢሜይል ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ኢሜይል በውስጥ ለመላክ የምትፈልጉ ይህን ቡት መጠቀም ትችላላቹህ፡- https://t.me/Tebibbank_bot የመምህራን ባንክ (ጠቢብ ባንክ) ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

January 5, 2023 4.2K 1 4