ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! የውይይታችን ዓላማ ገንቢ ሀሳቦችን ለማንሸራሸር እና የተነሳሽነት… — Teachers' Bank/የመምህራን ባንክ — TG.ME

ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን!

የውይይታችን ዓላማ ገንቢ ሀሳቦችን ለማንሸራሸር እና የተነሳሽነት መንፈስን ለመፍጠር መሆኑን እያስገነዘብን የጀመርነውን አገር አቀፍ ፕሮጀክት ከግብ ለማድረስ መምህራን ለመምህራን ዘብ በመቆም ጊዜያቹህን ሰውታቹህ ስለተሳተፋቹህ ከወዲሁ በመምህራን ሰም ከልብ ማመስገን እንወዳለን፡፡

የውይይት ቀን፡- ቅዳሜ (06/05/2015 ዓ.ም)
የውይይት ሰዓት፡- ከምሽቱ 12፡00 – 2፡00

ማሳሰቢያ፡- የውይይት መግቢያ ሊንክ የምንልከው በኢሜይል ብቻ መሆኑን አውቃቹህ ኢሜይል ያላካቹህ አንድትልኩልን በድጋሜ እናሳስባለን፡፡

የመምህራን ባንክ (ጠቢብ ባንክ) አስተባባሪ ኮሚቴ
❤1
January 11, 2023 2.8K 4