ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! ዛሬ በ15/03/2015 ዓ.ም ከአስተባባሪ አባላት ጋር የነበረን ስብሰባ… — Teachers' Bank/የመምህራን ባንክ — TG.ME

ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! ዛሬ በ15/03/2015 ዓ.ም ከአስተባባሪ አባላት ጋር የነበረን ስብሰባ ጥሩ የሚባል ነበር፡፡ የውይይት አጀንዳዎች የሚከተሉት ነበሩ፡- • የትውውቅ ፕሮግራም • የጠቢብ ባንክ አመጣጥ ታሪካዊ ዳራ • የጠቢብ ባንክ መመስረት ለመምህራን ያለው ፋይዳ • ጠቢብ ባንክ የደረሰበት ሕጋዊ ሂደት • የተከናወኑ ተግባራት • ያጋጠሙን ችግሮች • በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች የመምህራን ባንክ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

November 24, 2022 2.9K 1 3