በGoogle meet ወደ ስብሰባ ለመቀላቀል 2 አማራጮች አሉት 1ኛ፡- በ Email/Gmail/ ወደ Google ከገባን በኋላ የተሰጠንን ሊንክ መክፈት እና ለመቀላቀል መጠየቅ ነው፡፡ አስተባባሪ አካል ሲፈቅድልን ብቻ መቀላቀል እንችላለን፡፡ 2ኛ፡- ለአስተባባሪ አካል Email/Gmail/ እንሰጣለን፣ አስተባባሪ የሰጠነውን Email/Gmail/ የGoogle meet ሊንክ ላይ ይጨመረዋል ከዛም በ Email/Gmail/ መልእክት ይደርሰናል፡፡ የደረሰንን መልእክት በመክፈት በቀጥታ ስብሰባው ላይ መቀላቀል አንችላለን፡፡ Join with google meet ከዛም Ask to join የሚሉትን ማስፈንጠሪያዎች በተከታታይ ተጭነን መግባት ብቻ ነው፡፡
January 8, 2023 2.7K 1