ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ! እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹህ እያልን፣
የጀመርነውን የመምህራን ባንክ (ጠቢብ ባንክ) ምስረታ ከዳር ለማድረስ በአሉን መረጃው ላልደረሳቸው መምህራን በማድረስ፣ ግንዛቤ በመፍጠር እና Add/invite በማድረግ እንድናሳልፈው ጥሪያችንን እናቀርባለን!!!
ስንቶቻችን ስልካችን ላይ ያሉ እና የሰራ ባለደረቦቻችንን በዚህ ግሩፕ Add/invite አድርገናል፡፡ መተባበር እና ቅንነት የስኬታችን መሰረቶች ናቸው፡፡
“ከንዋይ ባሻገር ኢትዮጵያን ማሳደር!”
የመምህራን ባንክ (ጠቢብ ባንክ) ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ
2January 5, 2023 2.3K 1