ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! የኦንላይን ስብሰባ በGoogle Meet (zoom) ለማዘጋጀት እየሰራን… — Teachers' Bank/የመምህራን ባንክ — TG.ME

ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! የኦንላይን ስብሰባ በGoogle Meet (zoom) ለማዘጋጀት እየሰራን መሆኑን እያሳወቅን፣ መሳተፍ የምትችሉ ካላቹህ ከወዲሁ እንድታሳውቁን እና ኢሜይል አንድትልኩልን በታላቅ አክብሮት አንጠይቃለን፡፡ ቀኑን እና ሰአቱን ከወሰንን በኋላ የስብሰባ መግቢያ ሊንክ የምንለቅ ይሆናል፡፡ Link የሚደርሳቹህ በኢሜይል ብቻ መሆኑን ተገንዝባቹህ ኢሜይል ላኩልን፣ የጠቢብ ባንክ (መምህራን ባንከ) ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

January 2, 2023 3.6K 24 2