@Gosepale · 263 subscribers
📝ክሪስቲያን ነኝ ብሔር የለኝ ክርስቲያን ነኝ ነገድ የለኝ ሰማያዊ ዘር ነኝ✝️ ⏪◀️⏸▶️⏩
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/GosepaleIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 18, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ነገ እሁድ ከ9 ሰአት ጀምሮ ሁላችሁም እንዳትቀሩ በጣም የምንወደው አገልጋይ አማን ያገለግለናል በሱ በኩል ደሞ እግዚአብሔር ይናገረናል እንዲሁም ከምንወደው ዘማሪ ሶፊጋ እግዚአብሔርን በዜማ እናመሰግነዋለን 🔥🔥 እንዳትቀሩ ምታውቆቸውን በሙሉ እየጋበዛችኋቸው ይዛችኋቸው ኑ ተባረኩልኝ
https://t.me/SMAT6026
https://youtu.be/blp1_8Ns-Jc?si=GmqGNhkBMX8rg_ZI
https://youtu.be/_IGlo-RBwnU?si=R6q6_21anC-U2s1G
. ➠ መልካም አዲስ አመት ይህ ለኛ 🌼የእንደገና አመታችን🌻 ነው። ➛እደገና የምንበረታበት ➛እንደገና ቃሉን የምናነሳበት ➛እንደገና እግዚአብሔር ፊት የምንሆንበት ➛እንደገና በቤቱ ምናገለግልበት ➛ከወደቅንበት እንደገና የምንነሳበት ➛እንደገና ሀይል ምናገኝበት ➛እንደገና በአዲስ ክብር ምንነሳበት 🌼🌼2018🌼🌼 🌼የእንደገና አመታችን ነው🌼 ➩የእንደገና አምላክ እንደገና ያስበናል ! 🙌 አሜን 🙌 …