መልካም አዲስ አመት ይህ ለኛ 🌼የእንደገና አመታችን🌻 ነው። ➛እደገና የምንበረታበት ➛እንደገና ቃሉን… — ክርስቲያን ነኝ️️️ — TG.ME

. ➠ መልካም አዲስ አመት ይህ ለኛ 🌼የእንደገና አመታችን🌻 ነው። ➛እደገና የምንበረታበት ➛እንደገና ቃሉን የምናነሳበት ➛እንደገና እግዚአብሔር ፊት የምንሆንበት ➛እንደገና በቤቱ ምናገለግልበት ➛ከወደቅንበት እንደገና የምንነሳበት ➛እንደገና ሀይል ምናገኝበት ➛እንደገና በአዲስ ክብር ምንነሳበት 🌼🌼2018🌼🌼 🌼የእንደገና አመታችን ነው🌼 ➩የእንደገና አምላክ እንደገና ያስበናል ! 🙌 አሜን 🙌 ክርስቲያን ነኝ https://t.me/Gosepale

🙏4🔥1
September 11, 2025 362 1 3