@Zelalemawi · 28.3K subscribers
እዚህ ቻናል ላይ :- #አዳዲስ #ቆየት ያሉ ዝማሬዎች እና አልበሞችን #የመድረክ ዝማሬዎችን ያገኛሉ! ->ማስታወቂያ ለማሰራት ->መዝሙር ለመላክ ->ለአስተያየት Direct message for Us :- @TURE_26 @YOFIBEK @AWESOME_KEY
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ZelalemawiIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 11, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 15, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
Peace for the world theology and mission college 🌍✝️ 👉ስለ ኮሌጃችን 🏫 ኮሌጃችችን ላለፉት 7 ዓመታት በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል እውቅና ካገኘ አንስቶ የስነ መለኮት ትምህርት በአካል 📚 👉በአዲስአበባ 🏙 👉በሀዋሳ 👉በዲላ 👉በሆሳዕና 👉በአገረ ማርያም በመስጠት ጀምሯል :: አሁንም በማስተማር ላይ ይገኛል 👨🏫 ኮሌጃችን በአሁኑ ጊዜ የብዙ ክርስቲያን ወንድም እና እህቶች መሻት የሆነውን ግን ደግሞ በጊዜና በቦታ…
ተከስተ ጌትነት || አልሰጋም | Live Concert | @ZELALEMAWI || ⏯5MB | @ZELALEMAWI || ➡️Share ◈◈ JOIN US ◈◈
ንጉሥ በሰራዊቱ ታላቅነት አይድንም፤ ጀግናም በኀይሉ ብርታት አያመልጥም። በፈረስ ድል አደርጋለሁ ማለት ከንቱ ተስፋ ነው፤ በብርቱ ጒልበቱም ማንንም አያድንም። እነሆ፤ የእግዚአብሔር ዐይኖች በሚፈሩት ላይ ናቸው፤ ምሕረቱንም በሚጠባበቁት ላይ አትኵረዋል። በዚህም ነፍሳቸውን ከሞት ያድናል፤ በራብ ዘመንም በሕይወት ያኖራቸዋል። መዝሙር 33:16-19
አቤነዘር ታገሰ || አይዞህ ያይሃል | COVER SONG | @ZELALEMAWI || ⏯10MB | @ZELALEMAWI || ➡️Share ◈◈ JOIN US ◈◈
ራሄል አለማየሁ || ስትወድ ብዙ | Live Worship | @ZELALEMAWI || ⏯15MB | @ZELALEMAWI || ➡️Share ◈◈ JOIN US ◈◈