አሳዛኝ ዜና! ከመታመሟ ጀምሮ ከሀገር ወታ የህክምናዋን ሁኔታ ተከታትሎ አልፎም ድና ኢትዮጵያ እስክትገባ ያሳወቃችሁ ክርስቲያን ነኝ ዛሬ ደግሞ ወደ ምትወደው አምላኳ መሄዷን በጥልቅ ሀዘን ሆነን እናስተላልፋለን ዘማሪት የምስራች ከዚህ አለም በሞት ተለይታ ወደ ጌታ ሄዳለች። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ያድርግ! በፀሎት በገንዘብ ሆነ በሀሳብ የረዳችኋት እግዚአብሄር ብድራታችሁን ይክፈል! ሞት ለፃዲቅ በረከት ነው! ክርስቲያን ነኝ https://t.me/Gosepale
2
2June 2, 2025 468 1