የፍቅር ንጉስ 👑 ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም… — ክርስቲያን ነኝ️️️ — TG.ME

◦ ➺ የፍቅር ንጉስ 👑 ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ➺ ሰላም የክርስቲያን ነኝ ቤተሰቦች የቀራኒዮ ውጤቶች ዛሬ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ የመታሰቢያ በዓል ነው ለሁላቹም እንኳን አደረሳቹ ። ➺ጌታች አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተልን ይህ ከአይምሮ በላይ የሆነ ተአምር ነው ነፍሱን ለወዳጁ ሚሰጥ ሊኖር ይችላል የእርሱ ግን ለጥላቱ ሰጠ ያለ ልክ ከፍ ከፍ ብሎ እያለ ስንጠፋ ግድ ብሎት ከአባቱ ቀኝ ተነሳ ያለ ልክ ዝቅ ዝቅ አለ የወንበዴ አሞሞት ሞተ መስቀል ለይ የሚሰቀል የተረገመ ነው ለእኛ ሲል እርግማናችንን ወሰደ ከዚ በላይ ፍቅር የለም የፍቅር መጨረሻ ቀራኒዬ ለይ አየን። ➺ እርሱ የፍቅር መጀመርያም መጨረሻም ነው ደሞ ይህ የፍቅር ንጉስ ሞቶ አልቀረም ተነስቶ አርጎል ይህ ነው የእኛ አምላክ ። ◈◈◈◈◈◈◈ተነስቶል◈◈◈◈◈◈◈◈ ክርስቲያን ነኝ

👍3🙏1
April 20, 2025 727 3