የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 1 ቆሮንቶስ 5 (1 Corinthians) ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለ እኔ እና ስለ እናንተ ለጢያት ሞቷል ሞቷም አልቀረም ሞትን ድል አድርጎ በክብር ተነስቷል ። ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። አኖረ።። ማቴዎስ 28 (Matthew) 6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ። ዮሐ:11:25 25 ኢየሱስም፡— ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
2
1April 19, 2025 498