እንሆ ከ 2⃣0⃣1⃣7⃣ ወደ 🔠2🔠0🔠1🔠 8ልንሸጋገር አንድ ቀን ብቻ ቀርቶናል🎉። "ጌታ የተባረከ… — ክርስቲያን ነኝ️️️ — TG.ME

✨እንሆ ከ 2⃣0⃣1⃣7⃣ ወደ 🔠2🔠0🔠1🔠 8ልንሸጋገር አንድ ቀን ብቻ ቀርቶናል🎉። "ጌታ የተባረከ ይሁን"🙏 ይህን ያልኩት ምክንያት ስላለኝ ነው። ስንቶቻችን ነን ይህን አመት የማናልፍ የመሰለን😢 ስንቶቻችንስ ጠላት ሊያሳዝነን ሊያሳፍረን የተዋጋን በራሳችን ላይ ተስፋ የቆረጥን ዋጋ ቢስ መስለን ለሰዋች የታየን😒 ብቻ ብዙ ብዙ😏 ▶️ግን አሁን እግዚአብሄር አሮጌውን መዝገብ ዘግቶ ወደ አዲስ ምዕራፍ✨ ሊያሻግረን እድሜ ጨምሮልን አቅማችንን አድሶ💪 ለዚች ቀን አድርሶናል  እና እኛ በአዲሱ ምዕራፋችን ላይ ምን ለማስፈር📝 አቅደናል/ተዘጋጅተናል። ❤️አንድ ነገር ልንገራቹ 2017 ላይ የነበረ ማንኛውም አይነት ችግር እና መሰናክል ወደ 2018 አብሮአቹ እንዲሻገር አትፍቀዱ🙅🏽‍♀ ምክንያቱም እዚህ የደረሳቹት በእድል ወይ የጊዜ እና የቀናት ውህድ በፈጠረው የቀን አቆጣጠር ስርዐት አይደለም ወይም የመሞቻቹ ቀን ስላልደረሰም አይደለም ጠላትማ👹 ስንቴ ሊገለን ነበር የመግደል ሙከራውን እኛ እራሳችን አንኳን ሳናውቀው ጌታ ቀድሞ አፈረሰልን እንጂ መች እንደርስ ነበር ▶️ስንቶች ነበሩ መሰለህ የ እግዚአብሄርን አብሮነት እና ጥበቃ ትተው እራሳቸውን ባላቸው ገንዘብ እና ሀብት የራሳቸውን ደህንነት ለማስጠበቅ የሞከሩ ግን ዛሬ የሌሉ❌። ➡️እግዚአብሄር ላንተ/ቺ  ይህን አዲስ✨ ምዕራፍ የሰጠክ/ሽ እሱን የሚያከብር አንተን/ቺን የሚያስደስት መልካም ነገር እንድታደርግበት/ጊበት ነው እና ተጠቀምበት/ሚበት። 🎆መልካም በዓል ይሁንላችሁ

September 10, 2025 626 4