አስቸኳይ የፀሎት ጥሪ😭🙏 በጣም አ ሳ ዛ ኝ ነገር ተሰምቷል። እህታችን የምስራች ጨጓራዋ አከባቢ ከነበረው 4ኛ ደረጃ ካ ን ሰ ር በተዓምራት ተፈውሳ እግዚአብሔርን እያመሰገንን መቆየታችን ይታወሳል ከጊዜያት በኋላ ቼካፕ ስታደርግ ጀርባዋ አከባቢ ሶስተኛው አጥንት ላይ እና ሳንባዋ ላይ ካ ን ሰ ር ተገኝቶባታል። ከባድ ሳል ታክሎበት በፍጥነት ፅኑ ሕሙማን ክፍል እንድትገባ ተደርጓል። አሁንም ተስፋዋ እግዚአብሔር ነውና ጣልቃ እንዲገባላት ሁላችሁም እንድትፀልዩላት ጥሪ አናቀርባለን። ክርስቲያን ነኝ https://t.me/Gosepale
June 2, 2025 320