@Addisintel · 14.1K subscribers
Addis Intelligence - about artificial intelligence, tools, and trends. tips, updates, and practical applications. Advertising manager:
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AddisintelIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 14, 2024per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
Also reachable as @islamic_p11
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
✴️ ChatGPT የ-iMessage መልዕክቶችን በቀጥታ መላክ የሚያስችል አዲስ የ-Plugin አገልግሎት አስተዋወቀ OpenAI በ-ChatGPT Work እና በዴስክቶፕ Codex ላይ የሚሰራ Messages የተሰኘ አዲስ Plugin ይፋ አድርጓል። ይህ አሰራር ተጠቃሚዎች የ-iMessage ውይይቶችን እንዲፈልጉ ያለፏቸውን መልዕክቶች እንዲያጠቃልሉ የምላሽ ረቂቅ እንዲያዘጋጁ እና መልዕክቶችን በቀጥታ በ-ChatGPT በኩል እንዲልኩ ያስችላቸዋል። ፕለጊኑ የቀን መቁጠሪያን (Ca…
✴️ OpenAI የተጠቃሚዎችን ግላዊነት ሳይጋፋ የ-AI ኤጀንቶችን ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል አዲስ አሰራር አስተዋወቀ 🖱️የ-AI ኤጀንቶች በራሳቸው ውሳኔ የሚሰሩበት አቅም (Autonomy) እየጨመረ ሲመጣ የደህንነት ቁጥጥር ውስብስብ እየሆነ መጥቷል ሲስተሙ ሰፊ መረጃ ሲኖረው አደገኛ ሁኔታዎችን ለመለየት ቀላል ቢሆንም የደንበኞችን የግል መረጃ (Privacy) መጠበቅ ግን ፈታኝ ያደርገዋል። OpenAI ይህንን ክፍተት ለመፍታት Private Safety Processing …
😄 DeepSeek የ-AI ኤጀንቶች ምስሎችን እንዲያዩ እና እንዲረዱ የሚያስችል አዲስ Multimodal ሞዴል ይፋ አደረገ ➡️DeepSeek ለ-V4-Flash ሞዴሉ የምስል እይታ አቅምን (Vision capabilities) ያካተተ DeepSeek-V4-Flash-Vision-Exp የተሰኘ የሙከራ ደረጃ ላይ ያለ አዲስ የ-Multimodal ሞዴል ለቋል። አዲሱ ሞዴል እንደ የማሰብ አቅም (Reasoning) የኤጀንት ስራዎች እና አጠቃላይ እውቀት ባሉ የጽሑፍ ስራዎች ላይ ከ-V4-F…
🤶 Claude በቤተ ሙከራ ውስጥ በተግባር የሚሰሩ 354 የፕሮቲን ባይንደሮችን (Protein Binders) በስኬት ዲዛይን አደረገ Anthropic ለ-Claude የ-AI ኤጀንቶች 16 ባዮሎጂካል ኢላማዎችን (Biological targets) የሰጠ ሲሆን ኤጀንቱ 1,320 አዳዲስ ፕሮቲኖችን ዲዛይን አድርጎ 354ቱ በቤተ ሙከራ በተደረገ ፍተሻ በትክክል መስራታቸው ተረጋግጧል። በተሞከሩት 15 ኢላማዎች ውስጥ ለ14ቱ ውጤታማ ባይንደሮችን ያመነጨ ሲሆን ያስመዘገበው ከ22.6% እ…