DeepSeek የ-AI ኤጀንቶች ምስሎችን እንዲያዩ እና እንዲረዱ የሚያስችል አዲስ Multimodal ሞዴል ይፋ አደረገይህ የ-DeepSeek ኤጀንቶች ኮድ ከመጻፍ እና ጽሑፍ ከመተንተን ባለፈ የስክሪን እይታዎችን ንድፎችን እና ምስላዊ መረጃዎችን በቀጥታ እያዩ ውሳኔ እንዲሰጡ የሚያስችል ትልቅ ማሻሻያ ነው።
@AddisIntel
DeepSeek የ-AI ኤጀንቶች ምስሎችን እንዲያዩ እና እንዲረዱ የሚያስችል አዲስ Multimodal ሞዴል ይፋ አደረገ
@AddisIntel
1