Addis Intelligence: post #15244 — TG.ME

🐋 በቤጂንግ ከተማ ለመጠጥ ደንበኞች ነፃ የ-DeepSeek AI Tokens የሚያቀርብ ልዩ ባር ተከፈተ

👉በቻይናዋ የቴክኖሎጂ ማዕከል Zhongguancun ውስጥ የተከፈተው AGI Bar የተሰኘው መዝናኛ ደንበኞች በ$1.50 (9.9 Yuan) መጠጥ ሲገዙ በባሩ የ-AI Agent በኩል ያልተገደበ ነፃ የ-DeepSeek ኮዲንግ Tokens እንዲያገኙ የሚያስችል አዲስ አሰራር ጀምሯል። ይህ የኮምፒውተር አቅም (Compute power) በባሩ ውስጥ በተቀመጡ ሁለት Nvidia DGX Spark ማሽኖች አማካኝነት በቀጥታ (Locally) የሚሰራ ነው።

🟠 ቦታው የ-AI Developers ባለሀብቶች እና ተማሪዎች የሚሰባሰቡበት የሴሚናር እና የክፍት ምንጭ (Open-source) መድረኮች የሚካሄዱበት ዋና መናኸሪያ ሆኗል

🟠 የባሩ ውስጣዊ አሰራሮች በአብዛኛው በ-AI ኤጀንቶች አውቶሜትድ የተደረጉ ሲሆን ወደፊትም መጠጥ የሚያስተናግዱ ሂውማኖይድ ሮቦቶችን (Humanoid robots) ለመጠቀም እቅድ ተይዟል

🟠 ይሁን እንጂ ባሩ ከሚሸጠው በላይ በርካታ መጠጦችን እና የ-AI Tokensን በነጻ የሚያድል በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የገንዘብ ኪሳራ (Losing money) እያስተናገደ ይገኛል

🤩 @AddisIntel
👍2
August 20, 2026 52