👉ማስታወቂያ
(ለቀድሞ ተመራቂዎች እና አሁን በመማር ላይ ላላቹህ ተማሪዎቻችን በሙሉ)
ጉዳዮ:- ነሃሴ 7 እና 8/2018 ዓ.ም በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ
በሰራተኞች አመታዊ ስብሰባ ምክንያት ነሃሴ 7 እና 8 /2018 ዓ.ም የቢሮ አገልግሎት የማይኖር ሲሆን ከነሐሴ 9/2018 ዓ.ም ጅምሮ ግን የተለመደው የቢሮ እና የትምህርት አገልግሎቶች መሰጠት የሚቀጥሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን::
የዲን ፅ/ቤት





