MIC Fourth Batch Student: post #802 — TG.ME

ማስታወቂያ :- በመማር ላይ ላላችሁ  እና ለቀድሞ ተመራቂ ውድ ተማሪዎቻችን በሙሉ

አጠቃላይ የሰራተኞች የስልጠና  መርሃ-ግብር (Including Implementaions of Organizational Systems) ከመጋቢት 15-21/2017 ዓ,ም ስለሚከናወን በተጠቀሱት ቀናት ሠራተኞች በስልጠና ላይ ስለሚሆኑ የቢሮ አገልግሎት ስለማይኖር ለወደፊት እሁድን ጨምሮ አገልግሎቱን ለማካካስ እንደሚሰራ ከወዲሁ እየገለፅን በተጠቀሱት ቀናት በትዕግስት እንድትጠባበቁ ለማሳሰብ እየወደድን የመማር መርሃ- ግብሩ ግን (Class-Schedule) ባለበት የሚቀጥል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን::

የተማሪዎች ዲን ጽ/ቤት
👍1
March 24, 2025 459