🛎 የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኖት?
የአሜሪካን ኢምባሲ ዓመታዊ የሆነውን EducationUSA Scholars Program (ESP) ማስታወቂያ አውቷል።
📌 መስፈርት፡
- አሁን 11ኛ ክፍል ተማሪ ።
- ጥሩ ውጤት
📌 አስፈላጊ ዶክመንቶች፡
- የ 9, 10, እና የ11 የመጀመሪያ ሴሚስተር ትራንስክሪፕት
- ከት/ቤት ድጋፍ ደብዳቤ
- በኢኮኖሚ ደካማ ቤተሰብ እንድመጡ የሚያሳይ ደብዳቤ ከት/ቤት ወይም ቀበሌ።
🛑 deadline: April 3, 2026.
Link: https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusaesp2026/home










