MIC Fourth Batch Student: post #817 — TG.ME

#NGAT

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et

ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡

ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን ጠቁሟል፡፡

የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
ngat.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
July 26, 2026 246 2