MIC Fourth Batch Student: post #804 — TG.ME

ለሁሉም ተማሪዎቻችን እና ለቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ

ጉዳዮ:- በ " ERP System Implementation " ምክንያት (የመማር ማስተማሩ መርሃ-ግብር እንደተጠበቀ የሚኖር ሆኖ) ነገር ግን የቢሮ አገልግሎት ለተወሰኑ ተጨማሪ ጥቂት ቀናት የማንይኖር መሆኑን ስለማሳወቅ

ከላይ በርዕሱ ላይ እንደተገለፅው በ " ERP System Implementation " ምክንያት እንዲሁም በ አዲስ የ "Registrar Management System Implementation" ምክንያት የቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎቻችንን እና አሁን በመማር ላይ ያላቹህ ተማሪዎቻችን ሙሉ መረጃ " Students' Data Integration Systems Update" ላይ በመሆናችን አየገለፅን አስከ መጋቢት 26/2017 ዓ.ም ድረስ በተጠቀሰው ምክንያት የቢሮ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ላሳያችሁን ትዕግስት በቅድሚያ እያመሰገንን ይህንን የሚያካክስ እሁድን ጨምሮ ለወደፊት የሚሰራ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን:: 

👉 ማሳሰቢያ:- የመማር ማስተማሩ መርሃ-ግብር  " Class -Schedule" ባለበት የሚቀጥል መሆኑን ከወዲሁ ለማስታወስ እንወዳለን::

የተማሪዎች ጉዳይ ዲን ፅ/ቤት
March 28, 2025 496