ማስታወቂያ
👉 ለ"GAT " ዝግጅት የስልጠና ቦታ እና ሰዓት ማሳወቅን ይመለከታል :-
ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ለ 2018 ዓ.ም የማስተርስ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በትብብር የሚሰጠው የማስተርስ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና "GAT" ዝግጅት ይረዳቹ ዘንድ እሁድ ( ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም) ከሰዓት በኃላ ከ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በሃያሁለት ካምፓስ የ "GAT TUTORIAL TRAINING" በዕውቅ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የተዘጋጀ በመሆኑ የቱቶሪያል ክፍያ 600 ብር የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፕ ይዛቹ በመመጣት ቱቶሪያሉን እንድትወስዱ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
👉ማስታወወሻ
- የ " GAT" ስልጠናው የሚሰጠው በሀያ ሁለት ካምፓስ ( ካፒታል ሆቴሌ ጀርባ በሚገኘው ካምፓስ) በመማሪያ ክፍል "A “ ከ 7:00 ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
- የ "600 ብር" የተከፈለበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ ያልመጣ ስልጠናውን መውሰድ አይችልም።
Post-Graduate Dean Office
Maryland International College
1August 14, 2025 419