@ASTPBO · 1.5K subscribers
Forms, Rules & Regulations
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ASTPBOIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 9, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
15 advertisers placed 16 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
ማስታወሻ Etax ላይ የመልዕክት ሳጥን (message center) የተለያዩ መልዕክቶች እና ደብዳቤዎች ስለሚላክ በየጊዜው ከፍተው ማየቱን አይርሱ።
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
በአዲስ አበባ ከተማ በሆቴሎች እና ተመሳሳይ ተቋማት የመኝታ አገልግሎት ላይ የ5 በመቶ ማዘጋጃ ቤታዊ ታክስ ተጣለ። ⚫️ በአዲሱ ደንብ ድንጋጌ መሰረት ማንኛውም የመኝታ አገልግሎት ሰጪ ተቋም የመኝታ ክፍሎቹን ብዛትና የእያንዳንዱን ክፍል የቀን የዋጋ ዝርዝር በገቢዎች ቢሮ በአካል ቀርቦ በልዩ ቅጽ መሙላትና ማሳወቅ ይኖርበታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሆቴሎች፣ በሪዞርቶች፣ በሞቴሎች እና በሌሎች መሰል የመኝታ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ አዲስ የማዘጋጃ ቤታዊ ታ…