ወድ ግብር ከፋዮቻችን አአ ገቢዎች ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት የግብር ከፋይ ምደባ( segementation) ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሳችሁት ግብር ከፋዮች ከሀምሌ 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ ታክስ የምትከፍሉትም ሆነ ማንኛውንም አገልግሎት የምታገኙት በተመዳቹበት ቅ/ጽ/ቤት መሆኑን አውቃችሁ ተገቢውን ዝግጅት እንድታደርጉ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ Dear Taxpayers, The Addis Abeba Revenues Bureau has conducted taxpayer segmentation during the current fiscal year. Accordingly, taxpayers whose names appear on the list below are hereby informed that, effective Hamle 1, 2018 E.C. (July 8, 2026 G.C.), all tax payments and other tax-related services will be provided through your designated Branch Office We respectfully notify you of this change and request that you make the necessary preparations.
July 10, 2026 1.1K 9